LOVE WORLDOpen to Everyone

ፍቅር አለም ምንድነው?

የፍቅር ዓለም (Love World) ለፍቅረኞች የተሰራ የኢትዮጵያ የፍቅር መድረክ ነው፤ በአራት ቋንቋዎች።

ፍቅር አለም የሚጀምረው በነፃ የፍቅር ፈተና ነው። ከዚያ ፍቅረኞች ለሁለታቸው ብቻ የሆነ የግል ቤት ይከፍታሉ፤ መልዕክት ይለዋወጣሉ፣ ትዝታ ያስቀምጣሉ፣ ይጫወታሉ፣ ስጦታ ይልካሉ።

በፍቅር አለም ውስጥ ያለው

  • 💘 ነፃ የፍቅር ፈተና እና የፍቅር ስሌት
  • 🏡 የፍቅረኞች የግል ቤት — ቻት፣ ትዝታዎች፣ ደብዳቤዎች፣ ልዩ ቀኖችና የፍቅር ዛፍ
  • 🎮 የፍቅረኞች ጨዋታዎችና የፍቅር ጥያቄና መልስ
  • 🎁 ዲጂታል የፍቅር ስጦታዎችና የፍቅር ሊንክ
  • 📻 Love Radio እና 📖 የፍቅር መፅሔት
  • 🏙️ የፍቅር ከተማ — ሁሉም አገልግሎቶች በአንድ ካርታ
  • 👑 Sweet Room — ልዩው ክፍል

ማን ሰራው?

ፍቅር አለምን የሰራው በኢትዮጵያ የሚገኘው Pixel Digital Empire ነው። ድጋፍ ለማግኘት በቴሌግራም @pixeldigitalempirebot ላይ ያግኙን።

ግላዊነት

የፍቅረኞች ቤት የሁለቱ ፍቅረኞች ብቻ ነው፤ በPIN ይቆለፋል፤ ለሕዝብ አይታይም። የፍቅር ፈተናው ውጤት ሲጋራ ስሞቹ የሚታዩት ባለቤቶቹ ከፈቀዱ ብቻ ነው።

የፍቅር ፈተናውን ይሞክሩ →

በፍቅር አለም ውስጥ ሌሎችም አሉ

ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች

ፍቅር አለም የፍቅር ጓደኛ ማፈላለጊያ (dating) ነው?

አይደለም። ፍቅር አለም አብረው ላሉ ፍቅረኞችና ባለትዳሮች የተሰራ መድረክ ነው።

ፍቅር አለም ነፃ ነው?

የፍቅር ፈተናው እና መለያ መክፈት ነፃ ናቸው። አንዳንድ ልዩ አገልግሎቶችና ስጦታዎች ክፍያ አላቸው።

በየትኞቹ ቋንቋዎች ይገኛል?

በአማርኛ፣ በእንግሊዝኛ፣ በኦሮምኛ (Afaan Oromoo) እና በትግርኛ።

የፍቅር ዓለም ወይስ የፍቅር አለም?

ሁለቱም አንድ ናቸው። ስሙ በሁለቱም አፃፃፍ ይፃፋል፤ በእንግሊዝኛ Love World ይባላል።

ፍቅር አለምን እንደ አፕ መጫን ይቻላል?

አዎ። በስልክዎ ብሮውዘር ከፍተው «Add to Home screen» ይምረጡ።

እንዴት ላገኛችሁ እችላለሁ?

በቴሌግራም @pixeldigitalempirebot፣ ወይም በTikTok፣ በInstagram እና በቴሌግራም በ@pixeldigitalempire።

ፍቅር አለም · በPixel Digital Empire የተሰራ የኢትዮጵያ የፍቅር መድረክ